Just freedom is needed
Thursday, May 3, 2018
ኦዶ ሻኪሶ: ወርቅ ‘መርዝ’ የሆነባት ምድር (BBC)
›
ወ/ሮ ሑጤ ደንቆ የሁለት ልጆቻቸው ሞት እንዲሁም የሴት ልጃቸው አካል መጉደል ካደርሰባቸው የሐዘን ስብራት ጋር በጉጂ ዞን ኦዶ ሻኪሶ ወረዳ ዲባ በቴ ቀበሌ ውስጥ ይኖራሉ። እኚህ እናት የመጀመሪያ ልጃቸውን ሁለት እግሯን...
Monday, April 2, 2018
የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ፣ የጀግኖች አርበኞች ገድልና የሃገራችን ታሪክ ሲነሳ ለምን ወያኔን ያመዋል
›
ታላቋ ብሪታኒያ በድንበር የሚዋሰኑትን ሱዳንን እና ግብፅን በቅኝ ግዛት እና በበላይ ጠባቂነት (Colony and de facto protectorate 1882 _ 1956) ታስተዳድር ነበር። በወቅቱ እንግሊዝ ትከተለው የነ...
Tuesday, March 27, 2018
“ባህር ዳር ላይ በግፍ የታሰሩ የአማራ ልጆች በአስቸኳይ ይፈቱ!”
›
ከመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት የተሰጠ መግለጫ አማራን ማህበራዊ ደስታ እና ሰላም እንዳይኖረው አደርጋለሁ በማለት ምሎ ተገዝቶ የመጣው እብሪተኛው የወያኔ ትግሬ ፋሽሰት መንግስት በዘወትር አሽከሩ ብዓዴን አማካኝነት በዛ...
Wednesday, March 21, 2018
የኦሮሚያ ፍትህ ቢሮ ኮሙኒኬሽን ኃላፊ “ሕዝብን የገደሉ ይጠየቁ” በማለታቸው ታሰሩ
›
ልበ ሙሉ፡ ደፋር፡ ጀግና፡ አንደበተ ርትዑ፡ የወገን ጥቃት የሚያመው፡ ትንታግ፡ ልበ ደንዳና ኦቦ ታዬ ደንደአ። የኦሮሚያ ክልል ፍትህ ቢሮ የኮሚኒኬሽን ዘርፍ ሃላፊ ናቸው። በዚህ የጭንቅና የምጥ ወቅት የተገኙ ኮከ...
Sunday, March 18, 2018
ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፣ አቶ አንዷለም አራጌና ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ሰላማዊ ዜጎችን መግደል እንዲቆም ጠየቁ
›
ከእስር በቅርቡ የተፈቱት ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፣ አቶ አንዷለም አራጌና ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ዛሬ ወልዲያ ናቸው። ዋሽንግተን ዲሲ — የጉዟቸው ምክንያት ደግሞ ልጆቻቸው በመንግሥት ታጣቂዎች የተገደሉባቸውን ቤተሰ...
Saturday, March 17, 2018
ወደ ኬንያ የሚሰደዱ ኢትዮጵያውያን ቁጥር ሊጨምር ይችላል ተባለ
›
ባለፈው ሣምንት ቅዳሜ በቦረና ዞን ሞያሌ ከተማ የመከላከያ ሠራዊት በነዋሪዎች ላይ የፈጸመው ግድያ በየአቅጣጫው ቁጣን ቀስቅሷል። የኮማንድ ፖስቱ ድርጊቱ በተሳሳተ መረጃ ምክንያት የተከሰተ መሆኑን ቢገልፅም የመከላከያ ኃይሉ ...
‘Ethiopian police killed hundreds of protesters’
›
›
Home
View web version