ትላንታን ኮሎኔል ደመቀ ዘዉዱን ማን ያወቃቸው ነበር ? ሆኖም ኮሎኔሎ በ እሥር ቤት ሆነው የትግል ምልክት ሆነዋል። አንድ ግለሰብ ናቸው። ግን በአሁኑንወሳኝ ወቅት ታሪክን እየሰሩ ያለኡ ግለሰብ።
በተመሳሳይ ሁኔታ ፈይሳ ለሌሳን ማን ነበር የሚያውቀው ? ይህ ወጣት ዛሬ ግን አሰደናቂ ታሪክ ሰራ። አንድ ጦማሪ እንደ ጻፈው ወርቅ አላገኝም፤ ሁለተኛ ነው የወጣው፣ ግን የአልማዝ ሜድሊያ ተሸላሚ ሆኗል።
“ኢትዮጵያ አገሬን እወዳለሁ፣ ግን የሕዝብ ስቃይ ይሰማኛል” ያለው አትሌንት ፈይሳ በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ፣ በአጋዚዎች እጅ እየደረሰ ያለውን ግፍ በአደባባይ፣ በኦሎምፒክ መዝጊያ ቀን ለአለም በሙሉ አጋልቷል። ይህ ወጣት የፈጸፈው ገድል ልቤን በደስታ አቅልጦታል። ይህ ወጣት አኮኩሩቶኛል””
I
am Athlete Feyisa Lilesa, clocked 2nd and took Silver in this year’s Rio2016
Olympic in men’s Marathon, crossed the finishing line with my hands crossed, a
sign that is now widely recognized as a symbol of civil resistance in Ethiopia,
a country gripped by successive anti-government protests which began in Nov.
2015. I love my country Ethiopia!
ከህዝብ ስለተገኘሁ የህዝብ ስቃይ ይሰማኛል ፣ ይህንንም ለአለም ህዝብ በሚዲያ ለጠየቀኝ ተናግሬአለሁ ፣ ጀግና ነኝ ባልልም የአቅሜን ሞክሬአለሁ! ባላችሁበት በርቱ!
🗣ሩጫ ለሀገር ነፃነትም ይውላል ድሉ በወያኔ ህወሓት እየተረገጠ ላለው ሰፊው የኦሮሞ ህዝብ እንዲሁም ነፃነት ለሚናፍቀው መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ይሁን ፤ ድሉ የኢትዮጵያዊያን ነው። ጎንደሬዎችና ኦሮሞዎች ባህርዳሮች ነፃነት ናፋቂዎች ሁላቹ በርቱ። ነፃነት ናፍቆኛል ፣ አፈናው በዝቶብኛል!
አንደኛ
ባለመውጣቴ
ባዝንም አላማዪን አሳክቻለሁ።አይቆጨኝም
http://www.satenaw.com/amharic/archives/19850