በምዕራብ ወለጋ የጊምቢ አጎራባች በሆነችው ዋሎ የሱስ መንደር ነዋሪ የነበረው ገመቺስ ደበላ ከእንጨት ከሰል እያመረተ ቤተሰቦቹን በመደጎም ህይወትን ሲጋፈጥ ቆይቷል፡፡የ16ዓመቱ ገመቺስ በ02/09/2006 እንደተለመደው ማለዳ ተነስቶ ለከሰል የሚሆነውን እንጨት ፍለጋ ወደ ጊምቢ እያቀና ነበር በወታደሮች በተተኮሰበት ጥይት እግሩ ላይ የተመታው፡፡የዘጠነኝ ክፍል ተማሪ የነበረውን ገመቺስን በጊምቢ የሚገኘው የአድቪንቲስት ሆስፒታል ህክምና ሲሰጠው ቢቆይም በ12/09/2006 ይህችን አለም በግፍ ተሰናብቷል፡፡
No comments:
Post a Comment