ወያኔ ይህ ባንድራ አያውቅም፣ ይህን የኢትዮጵያን ባንድራ(አረንጓዴ፣ ብጫ፣ ቀይ ቀለማት ብቻ ያለበትን ሳንደቅዓላማ) ለሁሌም ተጠቀሙ በማለት ተቃውሞና ማሳሳቢያ ሰጥቷል። በመኪና ማቆሚያ ከዚያም በሽቦ አጥር እንዲሁም በለመዱበት የፍራቻቸው መከለከያ በሆነው ፖሊስ በውጭና በውስጥ የተከበበውና የተጀበው የኮንኮርዲያ ዩንቭርሲቲ ስታድየም ወያኔዎች ይበልጥ ከሕዝብ ወለፈን እንዲርቁ ረድቷል። ወያኔ በኢትዮጵያውያን ስፖርት ፌዴሬሽን በሰሜን አሜሪካ ላይ ያደረገውን የክፍፍልና በስፖርት ስም በሚኒሶታ ለማካሔድ ያሰባውን ድርጊት የሚቃወመው ሕዝብ የወያኔና የአላሙዲ ገንዘብ ተቀባዮች ወደሚጫወቱበት ሜዳ ድረስ በመሄድ ተቃውሙን በመፈክር ፣ በዝማሬና በጩሃት አሳምቷል። በወቅቱ ሕዝቡ ካሰማቸውና ከያዛቸው መፈክሮች ጥቂቶቹ ፡-
- ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!
- Long Live Ethiopia !!!
- ዘረኝነት ይቁም !
- Stop Tribalism!
- Free Tsegaye Debteraw
- Free Eskender Nega
- Free Andoalem Arage
- Free Rhiot Alemu
- Free Aberash Berta
- Free all political prisoners in Ethiopia
- Stop Killing Ethiopians
- Stop Arresting Journalists
- Stop Genocide in Ethiopia
- We oppose recent killings of Oromo students in
Ethiopia
- Stop selling Ethiopia’ s land for Arabs and
others
- ሕዝብ ማፈናቀሉ ይቁም
- በደም ገንዘብ ስፖርት ማካሄድ አይቻልም
- በእስፖርት ስም የኢትዮጵያ ሕዝብ አይታለልም
- ሚኒሶታ ለሕዝብ ጠላት መሸሸጊያ አትሆንም
- አንድ ነን አንከፋፈልም
- የኢትዮጵያ ሕዝብ ያሸንፋል
- በባዶ ስታደየም ጫወታ የለም። ወያኔን ሕዝብ እንደማይወደው ከዚህ ተማሩ
- እናንት ተጫዋቾች ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጎን ተሰለፋ
- የደም ገንዘብ ይቅርባችሁ
- አትነሰም ወይ አትነሰም ወይ ይሕ ባንድራ ያንተ አይደለም ወይ
- እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም የደፈረሽ ይውደም
ጥሪውን በድጋሚ ያቀርባል።
በሚኒሶታ የተቋቋመው ግብረኃይል
http://www.zehabesha.com/amharic/archives/31807
No comments:
Post a Comment