Sunday, October 5, 2014

የአፅፋ ሰላማዊ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ ማክሰኞ October 7 ከ 9፣00 AM 2014፣00 ጀምሮ

October 4.2014

 ወያኔዎች ባለ ኮከቡ የመለስ ዜናዊ ባንዲራና እና ኤምባሲያችን ተደፈረ በማለት ማክሰኞ October 7.2014 በዋሽንግተን ዲሲ ሰልፍ ለማድረግ ተዘጋጅተዋል፣፣

     በእለቱ በዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው የኢትዬያውያን ግብረ ሀይል እንደተለመደው የአፀፋ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ በመዘጋጀት ላይ ነው ፣፣ ግብረ ሀይሉ በዋሽንግተን ዲሲ አጐራባች ከተሞች የሚገኙ አገር ወዳድ ኢትዬጵያውያን ማክሰኞ October 7.2014 ከ 9፣00 AM 2014፣00  ጀምሮ  በዋሽንግተን ዲሲ የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያቤት (US DEPARTMENT OF STATE)ፊት ለፊት በመገኘት የአፅፋ ተቃውሞ ድምፃቸውን  እንዲያሰሙ ጥሪ ተላልፏል ፣፣


http://ecadforum.com/Amharic/archives/13348/

No comments:

Post a Comment