Monday, October 13, 2014

ትግሬዎች ሃይቃችንን በመርዝ በከሉት የሸዋ አማራና ኦሮሞዎች እያለቁ ነው። በጣም አሳዛኝ አንድ እናት 6 ልጆቻን ያጣችበት ።

የወያኔ ድብቅ ሴራ ሲጋለጥ የሸዋ አማራና ኦሮሞዎች እያለቁብት ያለው የተበከለ ሃይቅ የመንግስት እጅ አለመት ተባለ ቪዲዮ ይመልከቱና አሳቦን ያካፍሉን፣፣,


እጂግ ብዙ ቤተሰብ የሞተበት ይህ ሃይቅ በተበከሉ ኬሚካሎች የተበረዘ ከመሆኑ የተነሳ ለመጠጥና ለተለያዩ ነገሮች የሚጠቀሙት የአካባቢው ማህበረሰቦች የቤት እንስሳቶች በከፍተኛ ሁኔታ እያለቁ ነው።  የአካባቢው ነዋሪዎች  በተደጋጋሚ ለመንግስት ችግራችንን ብናስረዳም ምንም መፍሄ ኣልሰጡንም በዚህም ተስፋ ቆርጠናል በለዋል ሌላ ለመጠጥ የሚጠቀሙበት ወሃም ስለሌለ እየጠጡ መሞትን ምርጫቸው እንደኦነ በምሬት ተናግረዋል።



http://www.zehabesha.com/amharic/archives/35333

No comments:

Post a Comment