Monday, January 4, 2016

ብሶት የመረረው ህዝብ በወታደር በታንክ በመድፍ በሚሳይል በሥለላ መረብ ተቃውሞው ኣይታገትም !!!


ሀዝብ በሃል የሚገዛ ቢሆን ንሮ ከደርግ በላይ የሠራዊት መንጋ የነበረው መንግሥት በኣፍሪካ ኣህጉር ኣልነበረም ኣሁንም የለም ህዝብ ሃያል ነውና : ይህ መሆኑ የኢህኣደግ መሪዎች ኣበጥረው ያውቃሉ:: ደርግ በሚለዮኖች የሚገመቱ ዜጎች ኣሠረዋል ገድለዋል ህዝብ ተሠደዋል የህዝብ ኣንጡራ ሀብት ቤት ተዘርፏል ተወርሷል ተቃጥሏል መሬቱ ተቀምቷል ግን ህዝብ ኣላለቀም ደርግ ግን በህዝቦች ጡንቻ ተንኮታኩቶ ጠፍቷል ::

የሀወሓት ኢህኣደግ ኣንባገነን ሥርኣትም ከደርግ በመማር በመላው ሃገራችን እሚፈጽመው ያለው የመሬት የሀብት ወረራ የዜጎች ገድያ ሥቃይ ማሠር መንገላታት በማቆም በህዝብ ፍላጎት መገራት ኣለበት ::በተለይ በኦሮሞ የሚፈጸመው ያለው ግድያ 

ሠር መሠቃየት መሠደድ ለዘህች ኣገር እጣፈንታ ወደመበታተን እና ጨለማ እየወሠዳት ሥለሆነ ግድያ የፈጸሙ ለፍርድ ቀርበው መንግሥት ከህዝቡ ጋር ተወያይቶ ወደሠላም ቢወሥደው ያሸዋል::ካለበለዚያ የኦሮሞዎች ጥያቄ የመላው የኢትዮጱያውያን ህዝቦች ጥያቄ በመሆኑ በሁሉም ኣካባቢ ያለው የተዳፈነ ረመጥ ከፈነዳ ሁኔታው ሊበሽ ነው:
ነገር ግን በኣሁኑ ጊዜ በህወሃት ኢህኣደግ ሥርኣት እሚታይ ያለው ኣዝማምያ የራሱ ሥህተት በመሸፋፈን በቀጥታ የህዝቦች ጥያቄ እንደመፍታት ፈንታ ከሙሁራኖች የኣገር ሽማግሌዎ ከኣርሶ ኣደሮች ሥቢክ ማህበራት ተወያይቶ ለግርጭቱ መሠረታዊው መፍትሄ እንደማሥቀጥ በሥተጀርበው ኦነግ ጉንበት ሠባት ኣሉበት ሸኣብያ የሚያሠማራቸው ኣሸባሪዎች ኣሉ በመለት ነገሩ መካበድ ይታያል::በሌላ በኩል ሊቦላት የፈለጉ ኣሞራ ቆቅናት ዩሏቷል ኣይነት ሀግ ተከትለው በሠላም ለሚታገሉ የተቃዋሚ ፓርት ኣማራር ኣባላትና ደጋፊዎች ማፈን ማሠር መሠቃየት መሠወርም ጭምር እንዲሁም ጋዜጦኞች በሠበቡ በኦሮሞ ጥያቄ በሥተጀርባ ኣሉበት በሚለ ኣሉቧሉቷ ሁኔታውን የቧቡሡታል ::

በእኔ እምነት ኦነግ ጉንበት ሠባት ሽኣብያ ኣሉበት የምትሉት ሸኣብያ ቢሆን የናንተ ወዳጅ ነው ለናንተ ይቀርባል ለኢትዮጱያ ህዝብ ምኑ ኣይደለም::በሌላ በኩል የኢትዮጱያ ህዝብ በሸኣብያ የሚደገፍ ሀይል ለውጥ ያመጣልኛል የሚል እምነት የለውም::በመሆኑ በየቀኑ የሥጋት ኣዋጆች ከምታውጁ ቀና መንገድ መፈለጉ ይበጃል::

http://www.satenaw.com/amharic/archives/11622

No comments:

Post a Comment