Wednesday, July 8, 2015

በወልቃይት ማይምቧ በተባለ አከባቢ የተከፈተው ከበድ ያለ ውጊያ ለ6ኛ ቀን ዛሬም ቀጥሏል

ውጊያው ለ6ኛ ቀን ቀጥሏል በወልቃይት ማይምቧ በተባለ አከባቢ ከበድ ያለ ውጊያ መደረጉን ከአርበኞች ግንቦት ሰባት መረጃ ክፍል የደረሰን ዜና ያመለክታል:: በትላንትናው ዕለት ከአዲስ አበባ በ12 አውቶብሶች የተጫኑ ወታደሮች ወደ ወልቃይት በተለይም ውጊያው ወደበረታባቸው አከባቢዎች እንደተጓጓዙ ለማወቅ ተችሏል:: በቃፍቲያ እና አብርሃጅራር የማጥቃት እርምጃ ተውስዶ በመንግስት ሰራዊት ላይ ጉዳት መድረሱን የአከባቢው ነዋሪዎች ለኢሳት ገልጸዋል:: በሰሜን ኢትዮጵያ የጦርነት እንቅስቃሴ እየታየ ነው::

በወልቃይት ማይምቧ በተባለ አከባቢ ከበድ ያለ ውጊያ መደረጉን ከአርበኞች ግንቦት ሰባት መረጃ ክፍል የደረሰን ዜና ያመለክታል:: በትላንትናው ዕለት ከአዲስ አበባ በ12 አውቶብሶች የተጫኑ ወታደሮች ወደ ወልቃይት በተለይም ውጊያው ወደበረታባቸው አከባቢዎች እንደተጓጓዙ ለማወቅ ተችሏል::


አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ የአርበኞች ግንቦት ሰባትን ጥቃት ለኤርትራ መንግስት ሸለሙት:: የኢትዮጵያን ህዝብ አስፈቅደን እርምጃ እንወስዳለን አሉ::የመከላከያ ሰራዊት አባላት አፈሙዛቸውን ወደ አፋኙ ስርዓት ማዞር አለባቸው የሚል ጥሪ እየቀረበ ነው:: ከኤርትራ መሬት ተነስቶ እየተፋለመ ወዳለው የኢትዮጵያ የነጻነት ሃይል ጥይት መተኮስ እንደሌለባቸው ከየአቅጣጫው ጥሪ እየቀረበ ነው::

http://www.zehabesha.com/amharic/archives/44887

No comments:

Post a Comment