Sunday, August 7, 2016

በባህር ዳር በትግራይ ነጻ አውጪ ዛሬ ተገዱሉት ሰላማዊ ሰዎች ቁጥር 31 ደረሰ

በባህርዳር አማሮች ላይ የትግራይ ነጻ አውጪ ሰራዊት የገደላቸው ሰላማዊ ሰልፈኞች ቁጥር 31 ደረሰ:: ለዘ-ሐበሻ የሚደርሱ መረጃዎች እንዳመለከቱት በባሕር ዳር የተለያዩ የጤና መስጫ ተቋማት በአስከሬኖችና ቁስለኞች ተጨናንቀው ውለዋል፡፡

በፈለገ ሕይወት ሪፈራል ሆስፒታል ካዳቨር ክፍል ያለፉ 22 አስከሬኖች ይገኛሉ:: የተቀሩት አስከሬኖች ግን ሆስፒታል ሳይገቡ ቀጥታ ወደ ቤተሰቦቻቸው እንደሔዱ ነው የተገለጸው፡፡


ስለሆነም በባሕር ዳር የታወቀ 31 ያክል ዓማራ በትግራይ ነጻ አውጪ ሲገደል ቁጥሩ 40 በላይ ሊያሻቅብ እንደሚችል የአይን እማኞች ይናገራሉ::

http://www.zehabesha.com/amharic/archives/63968

No comments:

Post a Comment