(ዘ-ሐበሻ) ወደ ዋሽንግተን ዲሲ ከመጣች ከ3 ወር በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ጋዜጠኛ ሰርካለም ፋሲል እስር ቤት ለሚገኘው ባለቤቷ እስክንድር ነጋ እና ለሌሎችም እስረኞች በድምጽ በመተረክ መልዕክት አስተላለፈች። ሰርካለም በመልዕክቷ “ስለ ሁለት ሰው ማሰብ እንዴት ይከብዳል” ብላለች። በትረካዋ ከኢትዮጵያ ልትወጣ ስትል የነበሩትን የመጨረሻ ቀናት ታስታውሳለች። መልዕክቱን ያድምጡት።
Posted By.Dawit Demelash
No comments:
Post a Comment