የአዲስ አበባው ሲኖዶስ ሊቀ ጳጳስ ፓትርያርክ አቡነ ማቲያስ ከአሜሪካ ሲመለሱ በደህንነት ቢሮ ለ 72 ሰዓት ታስረው ተፈቱ
አዜብ መስፍን ቁልቢ ክብረ በዓል ላይ ወጣቶችን አስደበደበች ሞባይል ቴሌፎናቸውንም አስነጠቀች
የወያኔ ካድሬ ጋዜጠኞች በ CPJ ላይ ዘመቱ የታሰሩትንም ጋዜጠኞች ወንጀለኞች አሉ
በደቡብ ኢትዬጵያ ዜጐችን በጅምላ ማሰሩ ደርቷል
ለደቡብ ሱዳን ውዝግብ ንግግር ሊጀመር ነው የሚሉ ናቸው ዝርዝር ዜናውን ሊንኩን በመጫን ያዳምጡት http://www.finote.org/Finot01_01_2014.mp3 http://www.finote.org/Finot01_01_2014.mp3
በማስከተልም ታሪክን የረሳ ስህተቱን ይደግማል በሚል የቀረበ ፅሁፍ አስደምጠን በመቀጠል ድህረ መስከረም 1969 በሚል የቀረበ ፅሁፍ አስከትለን በመጨረሻም አዕምሮ በለጠ ከአዲስ አበባ አንጃ ምንድን ነው የሚለውን አስደምጠን የፕሮግራማችን ፍፃሜ ይሆናል
No comments:
Post a Comment