Monday, January 13, 2014

“አጼ ምኒልክ መልካም መሪ አልነበሩም የሚሉ ካሉ መብታቸው ነው” – ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት

ከሕብር ራድዮ ጋር ቃል የተመላለሱት የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢንጂነር ይልቃል ጌትነትአጼ ምኒልክ መልካም መሪ አልነበሩም የሚሉ ካሉ መብታቸው ነው፤ እኛ አጼ ምኒልክን እየዘከርን ያለነው በሃገር ግምባታ ላይ ባደረጉት መልካም ነገር ነውአሉ። ኢንጂነሩአጼ ምኒልክን መልአክ ናቸው ብለን ታቦት ባናስቀርጽም ለአፍሪካ ሕዝብ ነፃነት ተምሳሌት በመሆናቸው እንዘክራቸዋለንብለዋል።ጡት ቆረጡ ብሎ በመናገር በሃያንደኛው ክፍለ ዘመን የፖለቲካ ጥቅም አገኛለሁ ብለው የሚያስቡ ካሉ ስህተት አለበትሲሉ የተናገሩበትን ይህን ቃለ ምልልስ ያድምጡት።https://www.youtube.com/watch?v=Fg7t3IIoL1A&feature=c4-overview&list=UUADXAQ-WsE6YusaG2FC23BQ




https://www.zehabesha.com/amharic/archives/11868

No comments:

Post a Comment