Monday, January 20, 2014

“ኢትዮጵያ እየተበታተነች፤ እየጠፋች ስትሄድ ሳይ መተኛት አልቻልኩም”

(-ሐበሻ) ከአውስትራሊያ ከሚሰራጨው ኤስቢኤስ ራድዮ ጋር ቃል የተመላለሰው ዝነኛው አርቲስት ሻምበል በላይነህኢትዮጵያ ታላቅ ሃገር ናት። ይህች ሃገር እየተበታተነች እየጠፋች ስትሄድ መተኛት አልቻልኩምአለ። ሻምበል ይህን ያለው ከጋዜጠኛውእንዴት ዘፈኖችህ በሃገር ጉዳይ እንዲያተኩሩ መረጥክ?” በሚል ላቀረበለት ጥያቄ ነው። ሙሉ ቃለ ምልልሱን እነሆ፦


 አርቲስት ሻምበል በላይነ

http://www.zehabesha.com/amharic/archives/12068

No comments:

Post a Comment