Monday, June 1, 2015

መድረክ ከ 600 በላይ አባሎች ታስረውብኛል ይላል – VOA


መድረክ በአሁኑ ጊዜ ከ 600 በላይ አባሎች ታስረውብኛል። የተ እንደደረሱ የማይታወቅና የተገደሉም አሉ ይላል።

ይህንንና ሌሎችንም የምርጫውን ፍጻሜ ተከትሎ ተፈጥረዋል ባላቸው ጉዳዮች ላይ ያለውን አቋም ለምርጫ ቦርድ በደብዳቤ ማስታወቁን ገልጿል። የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ ምርጫውን  አስመልክቶ ያደረጉት ንግግርንም እንደማይቀበለው መድረክ አስታውቋል።

ዘጋብያችን መለስካቸው አመሃ ስለጉዳዩ ፕሮፊሰር መረራ ጉዲናን አነጋግሮ የላከው ዘገባ ቀጥሎ ይቀርባል።  ያድምጡ።

መድረክ ከ 600 በላይ አባሎች ታስረውብኛል ይላል – VOA


http://satenaw.com/amharic/archives/7428

No comments:

Post a Comment