Tuesday, April 22, 2014

[ሰበር ዜና] በአዲስ አበባ ቅስቀሳ ላይ የነበሩ የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ታሰሩ



ሰማያዊ ፓርቲ 19/2006 . ለሚደረገው ሰላማዊ ሰልፉ ዛሬ ከሰዓት ጀምሮ በአስሩም ክፍለ ከተሞች ቅስቀሳ የጀመረ ሲሆን በአብዛኛዎቹ ክፍለ ከተሞች ቅስቀሳው እየተካሄደ እንደሚገኝ ከሰልፉ አስተባባሪዎች ለማወቅ ተችሏል፡፡

ይሁንና በአንዳንድ አካባቢዎች ፖሊስና ደህንነቶች ቅስቀሳውን ለማስቆም የሞከሩ ሲሆን በካሳንችስ፣ አቧሬና አራት ኪሎ መስመር ሲቀሰቅሱ የነበሩ አባላትና ደጋፊዎች በፖሊስ ተይዘው ታስረዋል፡፡ በአሁኑ ወቅት ካሳችንችስ 6 ፖሊስ ጣቢያ እንደሚገኙም ለማውቅ ተችሏል፡፡


ተጨማሪ መረጃ እንዳገኘን እንመለሳለን።

http://www.zehabesha.com/amharic/archives/29347

No comments:

Post a Comment