Thursday, May 22, 2014

ፍትህ በምዕራብ ወለጋ እንጨት ለቀማ ወጥቶ በወታደሮች ጥይት ሕይወቱ ላለፈው ገመቺስ

ፍትህ ለገመቺስና ለመሰሎቹ
በምዕራብ ወለጋ የጊምቢ አጎራባች በሆነችው ዋሎ የሱስ መንደር ነዋሪ የነበረው ገመቺስ ደበላ ከእንጨት ከሰል እያመረተ ቤተሰቦቹን በመደጎም ህይወትን ሲጋፈጥ ቆይቷል፡፡የ16ዓመቱ ገመቺስ 02/09/2006 እንደተለመደው ማለዳ ተነስቶ ለከሰል የሚሆነውን እንጨት ፍለጋ ወደ ጊምቢ እያቀና ነበር በወታደሮች በተተኮሰበት ጥይት እግሩ ላይ የተመታው፡፡የዘጠነኝ ክፍል ተማሪ የነበረውን ገመቺስን በጊምቢ የሚገኘው የአድቪንቲስት ሆስፒታል ህክምና ሲሰጠው ቢቆይም 12/09/2006 ይህችን አለም በግፍ ተሰናብቷል፡፡





No comments:

Post a Comment