የኢትዮጵያ አየር ሀይል አንተኖቭ 12 ዛሬ ከጧቱ 12 ሰአት ከድሬዳዋ ወደ ሞቃድሾ በሶማሊያ ለሚገኘው የአፍሪካ ህብረት ሰላም አስከባሪ ጦር ጭነት ይዞ ሲጓዝ አዴን አውሮፕላን ማረፊያ ላይ አደጋ ደርሶበታል፡፡
በወታደራዊ አውሮፕላኑ ውስጥ ከነበሩት ስድስት ሰራተኞች ውስጥም አራቱ ሳይሞቱ እንዳልቀረ ነው እተገለፀ ያለው፡፡
የአደጋው መንስኤ እየተጣራ መሆኑንም የኢፌድሪ መከላከያ ሚኒስትር ለኢትዮጵያ ሬድዮና ቴሌቨዥን ድርጅት አስታውቋል፡፡
Posted By.Dawit Demelash
No comments:
Post a Comment