የወያኔ ቡድን ከጦሩ ያሰናበታቸውና ከጦሩ የለቀቁ መከታተያ ህግ አወጣ፣
የወያኔው የኦሮሚያ ፕሬዝዳንት ተብዬው አለማየሁ አቶምሳ ጤንነት እየከፉ መምጣቱ ተገለጸ፣
በደቡብ ሱዳን በጦር ሀይሉ ውስጥ በተፈጠረው ግጭት በመቶዎች የሚቆጠሩ ተገደሉ፣
በዙምባቤ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ የደርጉን መሪ መንግስቱን ለማስኰብለል አሜሪካ ሚና እንደነበራት አመነ፣፣
በመጨረሻም፣ ከዝንጀሮ ቆንጆ ምን ይመራርጡ በሚል የቀረበውን ፅሑፍ እናሰማለን በማስከተል የይቅርታና እና የሶሪ የሶሪ ባንክ የለንም በሚል ርዕስ የተላከልን አጭር የትዝብት ጽሁፍ እናቀርባለን በመጨረሻም አዕምሮ በለጠ ከአዲስ አበባ የሜኤሶንና የኢህአፓን ልዩነች የተላከ ፅሑፍ ክፍል አንድን አሰምተን የዝግጅቱ ፍፃሜ ይሆናል ፣፣
ዜናው ለማዳመጥ ሊንኩን ይጫኑት፣ http://www.finote.org/Finot18_12_2013.mp3
Posted By.Dawit Demelash
No comments:
Post a Comment