Thursday, December 12, 2013

በዛሬው ችሎት በነፃ የተሰናበቱትና ተከላከሉ የተባሉት የድምጻችን ይሰማ ዋና መሪዎች ስም ዝርዝር



ተከላከሉ የተባሉት፦ 
1. ኡስታዝ አቡበከር አህመድ
2.
ኡስታዝ አህመዲን ጀበል
3.
ኢንጅነር በድሩ ሁሴን
4.
ኡስታዝ ያሲን ኑሩ
5.
ኡስታዝ ካሚል ሸምሱ
6.
አሕመድ ሐጂ ሙስጠፋ
7.
ኡስታዝ ሰኢድ አሊ
8.
ጋዜጠኛ አቡበከር አለሙ
9.
ሙኒር ሼኽ ሑሴን
9.
ሙባረክ አደም ጌቱ
10.
ሷቢር ይርጉ ማንደፍሮ
11.
ጋዜጠኛ ዩሱፍ ጌታቸው ዘውዴ
12.
ካሊድ ኢብራሂም
13.
አብዱረዛቅ አክመል
14.
ሙሐመድ አባተ
 የቀረበባቸው የሽብርተኝነት ክስ ዝቅ ተደርጎ ሰውን በማነሳሳት ወንጀል እንዲከላከሉ የተወሰነባቸው
1. ሸኽ መከተ ሙሄ
2.
ወንድም ኑሩ ቱርኪ
3.
ኡስታዝ ባህሩ ዑመር
4.
ወንድም ሙራድ ሽኩር
በነፃ እንዲሰናበቱ የተደረጉት፦
1.
/ ከማል ገለቱ፣
2.
ሸኽ አብዱረህማን፣
3.
ሸኽ ሃጂ ኢብራሂም፣
4.
ሸኽ ጣሂር አብዱልቃድር፣
5.
ሸኽ ሱልጣን አማን፣
6.
ወንድም ሀሰን አሊ
7.
ኡስታዝ ጀማል ያሲን፣
8.
ወንድም አሊ መኪ፣
9.
ወንድም ሀሰን አቢ እና
10.
/ ሃቢባ መሃመድ 

   Posted By.Dawit Demelash

 http://www.zehabesha.com/amharic/archives/10817

No comments:

Post a Comment