ለሱዳን የኢትዬጵያን መሬት አሳልፎ የሰጠው የወያኔው ባለስልጣን የአማራ ክልል ፕሬዝዳንት ከስልጣኑ ተባረረ፣
የኢትዬጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን በድንገተኛ ማረፍ አደረገ፣
የኢትዬጵያ ኤሌትሪክ ሐይል ባለስልጣን ለሁለት ተከፈለ ህንዶች በበላይነት ይመሩታል፣
የወያኔ ባለስልጣኖችና እብሪት እየጨመረ ነው፣፣
በመጨረሻም፣ አዕምሮ በለጠ ከአዲስ አበባ ፅንፈይነት የጥቂት የጠባብ ቡድኖች እብደት እንጂ የህዝብ የህዝብ አይደለም በሚል ርዕስ የተፃፈ ፅሁፍ፣፣
እንዲሁም ባለፈው ሳምንት ረቡዕ በአዕምሮ በለጠ የኢህአፓና የመኤሶን ልዩነቶች በሚል ርዕስ ቀርቦ የነበረውን የመጨረሻውንና ክፍል ሁለትን እናሰማለን፣፣
የዜናውን ዝርዝር ለማዳመጥ ሊንኩን ይጫኑት ፣http://www.finote.org/Finot22_12_2013.mp3
Posted By.Dawit Demelash
No comments:
Post a Comment