ሙስሊሞች ደቡብ አፍሪቃ እግር ኳስ ሥታዲዮም ድረስ ገብተዉ «ድምፃችን ይሰማ» ማለታቸዉ ተዘግቧል።በዚሕ መሐል
የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ አስተዳደር ሙስሊም ተማሪዎች በዩኒቨርስቲዉ ቅጥር ግቢ እንዳሰግዱ በመከልከሉ በሺ የሚቆጠሩ
ተማሪዎች፥ ትምሕርት አቋርጠዉ ፤ ዩኒቨርስቲዉን ለቀዉ ወጥተዋል።
የነብዩ መሐመድ የልደት በዓል (መዉሊድ) ነገ ይከበራል።አብዛኛዉ ኢትዮጵያዊ ሙስሊም የዘንድሮዉን በዓል
የሚያከብረዉ በቅይጥ ስሜት ነዉ።የኢትዮጵያ መንግሥት ያሰራቸዉ የመፍትሔ-አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት የፍርድ ሒደት
እንደቀጠለ ነዉ።መንግሥት እስረኞቹን እንዲፈታና በሐይማኖት ጉዳይ ጣልቃ እንዳይገባ የሚጠይቁ ኢትዮጵያዉን ሙስሊሞች
ደቡብ አፍሪቃ እግር ኳስ ሥታዲዮም ድረስ ገብተዉ «ድምፃችን ይሰማ» ማለታቸዉ ተዘግቧል።በዚሕ መሐል የባሕር ዳር
ዩኒቨርስቲ አስተዳደር ሙስሊም ተማሪዎች በዩኒቨርስቲዉ ቅጥር ግቢ እንዳሰግዱ በመከልከሉ በሺ የሚቆጠሩ ተማሪዎች፥
ትምሕርት አቋርጠዉ ፤ ዩኒቨርስቲዉን ለቀዉ ወጥተዋል።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚ አብሔር
ሥለዩኒቨርቲዉ እና ተማሪዎቹ እርምጃ የሚከተለዉን ዘገባ ልኮልናል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚ አብሔር
ነጋሽ መሐመድ
ሸዋዬ ለገሠ
Posted By.Dawit Demelash
ዮሐንስ ገብረ እግዚ አብሔር
ነጋሽ መሐመድ
ሸዋዬ ለገሠ
Posted By.Dawit Demelash
No comments:
Post a Comment