Tuesday, January 22, 2013

የተዋህዶ ህምነትና ቤተ ክርስትያኗ ትፈራርስ ዘንድ ከበረሃ ጀምሮ የተጠነሰሰና የታቀደ ረቂቅ እቅድ መኖሩናን ያውቃሉ?


ምስጢራዊው የበረሃው ሲኖዶስና የማህበረ ቅዱሳን ፓትርያርክ: – ከአብየ አዲ – አዲስ አበባ
ከቤተ ማህቶት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስትያን በተመለከት ÷ ለሰሚ የሚገርሙ ዜናዎች መሰማት ከተጀመረ ከርሟል :: ግን ቤተ ክርስትያኗ እንዲህ ትሆን ዘንድ ከበረሃ ጀምሮ የተጠነሰሰና የታቀደ ረቂቅ እቅድ መኖሩናን ÷ አሁንም እየተተገበረ ያለው ያ መሆኑን በርካታ ዜጎች ያወቁ አይመስል

Posted By.Dawit Demelash

ሙሉሁን ለማንበብ የሄን ይጫኑ http://www.zehabesha.com/archives/16441

No comments:

Post a Comment